“ልጆች ሆይ፥ከጣዖታት ራሳችሁን ጠብቁ።” 1ዮሐ. 5፥21 ብዙውን ጊዜ ስለ ጣዖታት ሲነሳ ፈጥኖ ወደአዕምሯችን የሚመጡት የጥንት ዘመን የአሕዛብ አማልክቶች ናቸው።ለምሳሌ፦የሶሪያውተራፊም፣ የግብጹ የወርቅጥጃ፣ የፍልስጤሙ ዳጎን፣ የሞዐቡ ካሞሽ፣ የከነዓኑ ሞሎክ፣

Continue reading

“እፎይታ” በዚህ ሩጫ በበዛበት ዓለም ውስጥ የተመጋቢውን ጊዜ ሳትሻማ የነፍስን ረሃብ የምታስታግስ ጣፋጭ ሕብስት ናት። አንባቢ ለጥናት ሰፊ ጊዜ መመደብ ሳያስፈልገው በ 5 ደቂቃ ውስጥ ሊያጣጥማትና ተግባሩን እየከወነ በማሰላሰል ሊያመነዥጋት የሚችል ምጥን ጉርሻ ናት። በየዕለቱ የምትነበብ እንደመሆኗ መጠን ሳያሰልሱ የእግዚአብሔርን ቃል የማንበብና የማሰላሰል ብሎም የመተግበር ልማድ በአንባቢዎቿ ውስጥ ታዳብራለች። በውስጧ...

Continue reading