“ልጆች ሆይ፥ከጣዖታት ራሳችሁን ጠብቁ።” 1ዮሐ. 5፥21 ብዙውን ጊዜ ስለ ጣዖታት ሲነሳ ፈጥኖ ወደአዕምሯችን የሚመጡት የጥንት ዘመን የአሕዛብ አማልክቶች ናቸው።ለምሳሌ፦የሶሪያውተራፊም፣ የግብጹ የወርቅጥጃ፣ የፍልስጤሙ ዳጎን፣ የሞዐቡ ካሞሽ፣...
“እፎይታ” በዚህ ሩጫ በበዛበት ዓለም ውስጥ የተመጋቢውን ጊዜ ሳትሻማ የነፍስን ረሃብ የምታስታግስ ጣፋጭ ሕብስት ናት። አንባቢ ለጥናት ሰፊ ጊዜ መመደብ ሳያስፈልገው በ 5 ደቂቃ ውስጥ...