Menu

News and Events

የክርስቲያናዊ መሪነት ትምህርት

 • Hits: 2813

‹‹በፀጋና በዕውቀት እደጉ፡፡›› 2ኛ ጴጥ 3፡18

የጎልደን ኦይል ክርስቲያናዊ መሪነት ትምህርት ቤት

ራዕይ: ክብርት፣ ቅድስት እና ያለነውር የሆነች ቤተ-ክርስቲያን በኢትዮጵያና ባሻገር ማየት!

ተልዕኮአችን: የሕይወትን ቃል ሁል ጊዜ፣ በሁሉ ሥፍራ፣ በሁሉ መንገድ፣ ለሁሉ ማድረስ!

እሴቶቻችን

 • የእግዚአብሔር ቃልመጽሐፍ ቅዱስ በሥርዓት ሊተረጎም-በፅናት ሊታመን- በትጋት ሊተገበር እንደሚገባው እናምናለን!
 • አጥቢያዊት ቤተ-ክርስቲያን: አጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን የክርስቶስ ሕይወት የሚገለጥባቸው፣ የክህነት ድርሻቸውን የሚወጡ፣ በጤናማ የክርስቶስ አስተምህሮ ላይ ተመሥርተው በሚኖሩበት ማህበረሰብ ውስጥ የጽድቅ ተፅዕኖ የሚያመጡ አማኞች ኀብረት እንደሆነች እናምናለን!
 • ደቀ መዝሙርነት: ደቀ መዛሙርት፡- ክርስቶስን በእውነት የሚከተሉ፣ በተከተሉት መጠን እርሱን ወደ መምሠል የሚለወጡ፣ በተለወጡት መጠን ሌሎችን ለእረሱ የሚያሰከትሉና ለሚከተሏቸው በትምህርትና በኑሮ ምሳሌ በመሆን ጥራትን የጠበቀ የማያቋርጥ ብዜት ያለው የቤተ-ክርስቲያን ዕድገት የሚያሰቀጥሉ አማኞች እንደሆኑ እናምናለን!

ዓላማ: እውነተኛ የክርስቶስ ደቀ-መዛሙርት የሆኑ በክርስቲያናዊ መሪነት ትምህርት ልዕቀትን በማሳየት ምድሪቱን የሚሸፍኑ ትውልዶችን በእግዚአብሔር ቃል ማፍራት ነው፡፡

 

የምንሰጣቸው ፕሮግራሞች

 

በሰርተፍኬት

 • በመላላክ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት

 

አድቫንስድ ዲፕሎማ

 • በክፍል በቀንና በማታ የክርስቲያናዊ  መሪነት ትምህርት

 

የመግቢያ መስፈርት

 
ለሰርተፍኬት፡
 • ማንኛውም ማንበብና መጻፍ የሚችል
 
አድቫንስድ ዲፕሎማ፡
 • 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያተናቀቁ 1.6ና ከዚያ በላይ የማትሪክ ውጤት ያላቸው፡፡
 • ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
 • ከዚህ በፊት የተማሩበት ማንኛውም የትምህርት ማስረጃ ካለዎት

 

ትምህርቱ የሚሰጥበት ጊዜ

በመደበኛ በቀን ከሰኞ እስከ አርብ
ጠዋት ከ2፡30 – 6፡30
ማታ ከ12፡00 – 1፡30

 

ክፍያ

 

መመዝገቢያ ለዲፕሎማ 100 ብር ለአድቫንስድ ዲፕሎማ የአንድ ኮርስ ክፍያ 200  ብር 

 

በትምህርት ቤታችን በመማር የሚገኙ ጥቅማ ጥቅሞች

 • በህይወታቸውና በዕውቀታቸው በተመሰከረላቸው መምህራን መማር
 • ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ማግኘት
 • በትንሽ ክፍያ ጥራት ያለው ትምህርት ማግኘት
 • የምክር አገልግሎት ማግኘት

 

የምናስተምራቸው የትምህርት ዓይነቶች

    1. ስነ- አፈታት /Hermeneutics/

    2. የብሉይ ኪዳን አሰሳ /Old Testament Survey/

    3. የአዲስ ኪዳን አሰሳ /New Testament Survey/

    4. ክርስቲያናዊ መሪነት/Christian Leadership/

    5. የመጋቢያዊያን መልዕክት/Pastoral Epistles /

    6. ክርስቲያናዊ ማማከር /Christian Counseling/

    7. ስነምግባር በመሪነት ህይዎት  /Ethics in Leadership /

    8. ተግባቦትና ግጭት አፈታት /Communication & Conflict Manag/

    9. ስራ አመራር /Management/

    10. 1 ኛና 2 ቆሮንጦስ /1&2 Corinthians/

    11. ጋብቻና ቤተሰብ` /Marriage & Family/

    12. የቤተክርስቲያን ታሪክ /Church History/

    13. የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ዳሰሳ /Bible Doctrine/

    14. የጊዜ አጠቃቀም /Time Management/

    15. የቤተክርስቲያን አስተዳደር /ChurcAdministration /

    16. ገንዘብ አያያዝ /Church Administration  & Finance/

    17. የስራ ፈጠራ/Entrepreneurship/

    18. የአሰባበክ ዘዴ /Homiletics/

    19. የወንጌል ስርጭት /Evangelism/

    20. ወቅታዊ የስነ-አመራር ጉዳዮች /Contemporary issues in Leadership /

    21. ተተኪ መሪዎችን ማፍራት/Developing Leaders/

    22. ሁለንተናዊ አገልግሎት / Holistic Ministry/

    23. ለውጠታዊ መሪነት  / Transformational Leadership

    24. የመሪነት ተግዳሮት/ The challenge of Leadership

    25. ደቀ መዝሙር / Followership

    26. ሰውዋዊ ዕድገት  human development

    27. የአገልግሎት ስጦታዎች / Ministry Gifts

    28. የሐዋርያትሥራ /Acts/

    29. መንፈስ ቅዱስ /Pneumatology/

    30. ሰነ-ክርስቶስ /Christology /

 

 

Celebrating 15 years of fruitful services and stretching towards a bright future

 • Hits: 9252

Golden Oil Ministry held a dinner party to its partners and invited gussets on October 27, 2013 at SaroMaria hotel on the occasion of its 15 years anniversary. Rev. Alemu Shetta, General Secretary of Evangelical Churches Fellowship of Ethiopia, opened the program in prayer. Rev. Alemu, in his key not address said ‘I thank God for what He did through this ministry to reach hundreds of thousands of Ethiopians and Eritreans all over the world.’

Mr. Nigusie Bulcha delivered the word of God in relation with being partners with ministries, which are advancing the kingdom of God.  In the mean time gospel singer Dawit Getachew delivered heart touching songs.

Mrs. Frealem Shibabw, who MC the program gave testimony that she met Eva. Yared the first day she went to a Church in Baherdar and she decided to remain in the house of the Lord since then. Mr. Getu Gizaw the board chairman of the Golden Oil Ministry gave histestimony mentioning that he is with the ministry since its formation and shared to the congregation four points by the title “why I stayed with this ministry”. Mr. Getu mentioned the ministry’s relevance, financial integrity, accountability and good relationship with Ethiopian Evangelical Churches as reason for him to stick with the ministry for such a long time. Mean while Evangelist Yared Tilahun, the founding President of the ministry shared the ministry’s vision. Following this Mr. Mamusha Fenta added his interest in what the ministry planned to do in boosting the follow-up program of Ethiopian Churches by preparing a manual and giving training to follow-up teachers in every local Churches.

 Finally Eva. Yared presented three people who gave extraordinary service to the ministry and they received award from the hand of Rev. Alemu Sheta. Those who received the awards are Mr. Getu Gizaw, Mr. Tewolde Mekonen and Mr. Bereket Tadesse.

Our Address

email: info@goldenoil.org
website: www.goldenoil.org
telephone: +251911222021
Gurdsholla, Holy City Centre Bldg. 
4th Floor Off. 406
Addis Ababa, Ethiopia
P.O.Box. 18007


Golden Oil Ministries USA Inc.
9301 Georgia Ave.  
Silver Spring, MD 20910 U.S.A

 

Recurring Donation

Monthly Donation
$ USD
Sign up for

Give OnlineLog In or Register

fb iconLog in with Facebook